Welcome to Nifas Silk Lafto Transport Branch Office!       እንኳን ወደ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሰላም መጡ!       Baga gara Waajjira Damee Geejjibaa Nifaas Silk Laaftootti dhuftan!!

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

የቅ/ጽ/ቤቱ ሥራ አስኪያጅ መልእክት

በ2018 በጀት ዓመት በቅ/ጽ/ቤታችን የቁልፍና አብይ ተግባራትን ለማስፈፀም በቂ ዝግጅት ተደርጎ ወደ ተግባር የተገባ ሲሆን ቀደም ሲል የነበረው የአገልግሎት አሠጣጡ ከሌላ የስራ ሂደት ጋር በአንድ ታጭቆ የነበረበት ሁኔታ በመኖሩ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት አመቺ ያልነበረ በመሆኑ ሠፊ ችግሮችን እያጋጠሙን ቆይተዋል፡፡ በመሆኑም ይህንን ችግር ለመቅረፍ የትራንስፖርት ባለስልጣን ፈርሶ በቢሮ ስር ከተዋቀረ በኋላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን በመልሶ የማደራጀት ስራ በመስራት የፈጻሚዉን ተግባር እና ኃላፊነት በሚገባ እንዲያዉቅ ግንዛቤ በመስጠት የውጭ እና የውስጥ አገልግሎቶችን ውጤታማነትና ቀልጣፋነት ለማረጋገጥ የሚያዳግቱ የተለያዩ ችግሮችን ደረጃ በደረጃ ለመቅረፍ እንዲያስችል ተደርጓል፡፡

በዚህም መሠረት የከተማ ትራንስፖርት አቅም በማሳደግ በስምሪትና በቁጥጥር ሚዛናዊ እንዲሆን ለማድረግና የህዝብ ትራንስፖርት ችግር ለመፍታት አቅም በፈቀደ ሁኔታ ተግባሩ በበቂ የሠው ኃይል በማሟላትና ተጨማሪ የድጋፍ ሠጪ ተሽከርካሪዎች እንዲገቡ በማድረግ ያሉትን መደበኛ ታክሲዎች ጨምሮ አገልግሎቱን የተሻለ ለማድረግ የባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ በማሳደግ እንዲሁም የነዳጅ ጭማሪን ተከተሎ የታሪፍ ማሻሻያ ቢደረግም ህብረተሰቡን እያማረረ ያለዉን ከታሪፍ በላይ የማስከፈል፤ መስመር ... ተጨማሪ ያንብቡ

አቶ ሱራፌል ባያብል , የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሥራ አስኪያጅ
image description

የቅ/ጽ/ቤቱ ኃላፊዎች፣ ቡድን መሪዎችና አስተባባሪዎች

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መነሻ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትና የለውጥ ሥራዎችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ በብቃቱና እና በሥነ-ምግባሩ የተመሰገነ የሰው ኃይል እንዲመራ በማድረግ ለተገልጋዮቹ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በአዲስ መልክ በመለየት አደራጅቷል፡፡

በተጨማሪም በቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚሰጠው አገልግሎት የተገልጋይ ፍላጎትን ማዕከል አድርጎ ይበልጥ ተደራሽ እንዲሆን ለማስቻል የሚሰጡ የአገልግሎት አይነቶች፣ አገልግሎቱ የሚሰጥበት ስታንዳርድ፣ የሚሰጥበትን ቦታ እና ከተገልጋይ የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎችን በግልጽ በዝርዝር በማስቀመጥ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሠራተኞች በተቀመጠላቸው ስታንዳርድ መሰረት ፍህታዊና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጡና ተገልጋዮች ምን ዓይነት አገልግሎት በምን ዓይነት ደረጃ ማግኘት እንደሚገባቸው ግንዛቤ በመፍጠር በዚህም ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲኖር፣ በህዝብና መንግስት መካከል መተማመን እንዲፈጠር፣ ልማትና ዲሞክራሲ እንዲያብብ ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው፡፡ በመሆኑም የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በዘላቂት ለመፍታት በምናደርገው ጥረት ባለድርሻ አካላትና ህብረተሱቡ ከቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ጎን እንዲቆሙ እናሳስባለን፡፡