• Vision

    የቅ/ጽ/ቤቱ ራዕይ /Vision/

    ቅ/ጽ/ቤቱ ብቃት ያለው ቀልጣፋ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት የምልልስ ጊዜን በመጨመርና የቆይታ ጊዜን በማሳጠር እንዲሁም የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎትን በማስፋፋት ፍትሃዊ የትራንስፖርት አገልግሎት ለህብረተሰቡ ተደራሽ በማድረግ የትራንስፖርት ችግር ተቀርፎ ማየት፣ ፡፡

  • Mission

    የቅ/ጽ/ቤቱ ተልዕኮ /Mission/

    በተቀላጠፈ አሠራርና ብቃት ባለው ፈፃሚና አመራር በመታገዝ ከነዋሪ ህዝብና ልማታዊ ባለሀብት ጋር በጋራ ዘመናዊ፣ምቹ፣ደህንነቱ የተጠበቀ፣አስተማማኝና አዋጭ የትራንስፖርት አልግሎቶችና ሌሎች አገልግሎቶችን በመስጠት ለከተማዋ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ጉልህ አስተዋፆ ማበርከት፡፡

  • Assets

    የቅ/ጽ/ቤቱ እሴቶች /Values/

    የትራንስፖርት ደህንነት፣

    ፈጣን ምላሽ መስጠት፣

    የትራን ስፖርትተደራሽነት፣

    አገልጋይነት፣

    ለለውጥ ዝግጁነት፣

    አሳታፊነት፣

    በቡድን የመስራት ባህል